የምስራች በዋሽንግተን ዲሲ፣ ቨርጂኒያ፣ ሜሪላንድ አካባቢ ለምትኖሩ የሶደሬስቶር ደምበኞች Sodere Store customers in MD VA DC NYC NJ
የምስራች በዋሽንግተን ዲሲ፣ ቨርጂኒያ፣ ሜሪላንድ አካባቢ ለምትኖሩ የሶደሬስቶር ደምበኞች Sodere Store customers in MD VA DC NYC NJ
< 00:01:48 > |
Get the Free Android App for your phone
... Read more
የምስራች በዋሽንግተን ዲሲ፣ ቨርጂኒያ፣ ሜሪላንድ አካባቢ ለምትኖሩ የሶደሬስቶር ደምበኞች
ከዚህ በፊት ዋና ዋና እቃዎችን ከሎስ አንጀለስ እና አዲስ አበባ ስንልክ እና ስናከፋፍል የነበረ ሲሆን አሁን ደግሞ በተቀላጠፈ አገልግሎት
የሶደሬስቶር ትእዛዞችን ከሲልቨር ስፕሪንግ ሜሪላንድ መላክ እና ማድረስ መጀመራችንን በታልቅ ደስታ እንገልፃለን።
በኒውዮርክ፣ ኒውጀርሲ እና ሌሎች የኢስት ኮስት ግዛቶች የምትኖሩ ደምበኞች የዚህ ፈጣን አገልግሎት ተጠቃሚ እንድትሆኑ በአክብሮት እንጠይቃለን ።
በቀኑ መድረስ የሚገባቸውን የግሮሰሪ እና የሬስቶራንት ምግብ ትእዛዞችንም እናደርሳለን።
ለጥያቄ በስልክ ቁጥር ደውሉ ወይም ሶደሬስቶር.ኮም ጎብኙ